በልዩ ተነሳሽነት እና ፍላጎት ተማሪዎችን ለማብቃት የሚሰሩት መምህራኖቻችን የእርስዎን የኮምፒውተር ክህሎት ለማሳደግ ብቃትን ከቅልጥፍና ጋር ያደረጁ ናቸው፡፡
Our Classes
ተማሪዎችን ከስነ ምግባር ጋር በማስተማር እና ብዙ ባለተሰጥኦዎችን ለማፍራት በብቁ ባልሞያዎች የሚታግዝ ነው።
Our ClassesWe are to give Standardize Educational Short Time Training to Our Student with Suffcient are Leveled Class and Comfortable Learning Area by Skillfull Teachers
This course were the student who are not learn computer and have no skill privously to know from Skrach
Basically learn More English Language to Communication with others
The student who went to learnet in Advance a Computer and to get more skill with related to Technology Need
The student Who wants Learn Enginering Course
መምህራን ለትምህርት ጥራት ሆነ ለተማሪዎች መልካም ስነ-ምግባር የሚኖራቸው ሚና ከፍ ያለ በመሆኑ መምህራኖቻችን በእውቀት የዳበሩ ብቻ ሳይሆኑ ልጆችን በማስተማር እና ብቁ ተማሪ አድርጎ ለማውጣት ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ናቸው፡፡
Get Started NowOur Student may learn On Detail Daily and may to may give skill to modernize as their desire we will try to secure their want and to get standardize education like in progress
መምህራን ለትምህርት ጥራት ሆነ ለተማሪዎች መልካም ስነ-ምግባር የሚኖራቸው ሚና ከፍ ያለ በመሆኑ መምህራኖቻችን በእውቀት የዳበሩ ብቻ ሳይሆኑ ልጆችን በማስተማር እና ብቁ ተማሪ አድርጎ ለማውጣት ከፍተኛ ልምድ ያላቸው ናቸው፡፡
Basic Computer &
Photoshop Teacher
9 Year Expriance
Founder Of the Institution
Have 15 Years Exprians
Photo,Video and Computer Maintenance Teacher
12 Years Expriance
በትምህርትቤታችን አሰራር እና በምንሰጠው ጥራት ያለው ትምህርት የተለያዩ ተማሪዎቻችን ቤተሰቦች የሚሰጡት ገንቢ አስተያየት ብዙ ቢሆንም ከእንዚህ አስተያየቶች መካከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ
ኢቢኤስ እንድመዘገብ ያደረገኝ የጓደኛዬን የኮምፒውተር ክህሎት ተመልክቼ ሲሆን እኔም ብማር የተሻለ ክህሎት ሊኖረኝ እደሚችል በማሰብ ነው፡፡ምክንያቱም የማሰልጠኛው ለተማሪዎች የሚሰጠው አገልግሎት በጣም ውጤታማ እንደሚሆን በመተማመን ነው፡፡ ሰለዚህ ማንኛውም ሰው ቢሰለጥን ብቁ ባለሞያ ይሆናል ብዬ በእርግጠኝነት መናገር እችላለው፡፡
ጊዜው የቴክኖሎጂ ስለሆነ ሰዎች በኮምፒውተር ክህሎት ብቁ መሆን ስለሚጠበቅባቸው ይህንን ለማድረግ ደግሞ በቂ የሆነ የማሰልጠኛ ተቋም እንደሚያስፈልግ ይታወቃል፡፡ለዚህ ደግሞ ኢቢኤስ ማሰልጠኛ ተቋም ብቁ እንደሆነ በግሌ አረጋግጫለው፡፡
ኢቢ ኤ ስ ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ለየት የሚያደርገው ለተማሪዎች በሚመቻቸው ሰዓት የሚፈልጉት የኮርስ አይነት በምርጫ መማር እንዲችሉ የሚያመቻች ሲሆን ሁሉም ተማሪዎች በዚህ ደስተኛ የሚሆኑ ይመስለኛል፡፡በተጨማሪም ለተማሪዎች የሚሰጠው ብቁ የሆነ ስልጠና ለትምህርት ጥራት ምንህል እንደሚጨነቅ የሚያሳየው ለስልጠናው በሚመድባቸው ብቁ መምህራን አማካኝነት ነው፡፡